ኢትዮጵያን ሪቪው “ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን አምባገነን አገዛዝ ማስወገድና መተካት” በሚል ርዕስ ልዩ ህዝባዊ ስብሰባ በዋሽንግተን ከተማ ውስጥ ቅዳሜ, ሴፕተምበር 3, 2011 አዘጋጅቷል። ስብሰባው የመለስ ዜናዊ አምባገነንና ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ በምን መንገድ ስለሚወገድበትና በማንስ ስለሚተካበት ሁኔታ ላይ ትኩረት ይሰጣል። በስብሰባው ላይ ንግግር የሚያደርጉ እንግዶች የስም ዝርዝር በቅርቡ ይፋ ይደረጋል።
ቀን፤ ሴፕተምበር 3, 2011
ቦታ፤ ዋሽንግተን ኢቲካል ሶሳይቲ
አድራሻ፤ 7750 16th Street N.W. Washington D.C. 20012
ሰዓት፤ 5:30 PM
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
Email: ethrev@gmail.com
ስልክ ቁጥር፤ 703-824-4821

Meles Zenawi will not give power alive. Unfortunately he will end up like the last dictator of Communist Romania, he will be dragged out of office with his greedy wife by angry/hungry Ethiopians. It is not possible to terrorize the Ethiopian people indefinately. The mighty Monarch, DERG all are gone and sooner of later, Meles and his ethnic politics will also be history and a free and democratic Ethiopia will be established instead where all live freely and equally without state terrorism.
በዚህ ወቅታዊና አንገብጋቢ ርዕስ ጉዳይ ላይ ውይይት ማድረግ በጣም አስፈላጊ መሆኑን ስለማምን በስብሰባው ላይ እሳተፋለሁ፡፡ ተጋባዥ እንግዶችም እውነቱን የሚያስጨብጡን እንጅ እንደ አንዳንድ የህልም እንጀራ እንደሚያጠጉቡን ዓይነት እንደማይሆኑ እገምታለሁ፡፡ በግብጽና በቱኒዚያ ተንሰራፍተው የነበሩ የአምባገነን መንግሥታት በህዝባዊ አመጽ ተገርስሰው እንደወደቁና እንዲሁም የሊቢያ ህዝብ በትጥቅ ትግል ነጻነቱን በመቀዳጀት ላይ በሚገኝበት ጊዜ ከኢትዮጵያ የባሰ የለምና ጎበዝ ወቅቱ አሁን ነውና መላ እንምታ እንበርታ!!!
Ethiopian Govenment has traditional Security System that protect the Leader in rather work for Ethiopian people. It is very important to dismantle the present Security System and plan how to replace the present leaders. We do not need to hold the Snake with out removing the Poison ( the source of coruption).