የብፁዕ አቡነ ቶማስ የሕይወት ታሪክ እና ዜና ዕረፍት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


(የምዕራብ ጐጃም ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት – ፍኖተ ሰላም)

His Grace the late Abune Thomas, Archbishop of West Gojjamየብፁዕነታቸው ልደትና ዕድገት

ብፁዕ አቡነ ቶማስ በቀድሞው አጠራር በጎጃም ጠቅላይ ግዛት በቆላ ደጋ ዳሞት አወራጃ በደጋ ዳሞት ወረዳ በመንበረ ስብሐት ዝቋላ ፬ቱ እንስሳ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ውስጥ ከአባታቸው ብላታ ተገኘ …