በቦስተን እና አካባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሕሊና እስረኛ አንዱአለም አራጌ የውደሳ እና የምስጋና ቀን በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ!! ቦስተን የአንዱአለም አራጌ ትወልድ አካባቢ በሆነው የደብረታቦር ከተማ የታቀደውን “የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት” የሚደረገውን ሰልፍ ስፖንሰር አደረገ!! !


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በዛሬው እለት በቦስተን በተደረገው “የሕሊና እስረኛ አንዱአለም አራጌ የውደሳ እና የምስጋና ቀን” በርካታ ኢትዮጵያውያኖች በተገኙበት በደማቅ እና እጅግ በተሳካ ሁኔታ ተክናውኗል። በዚሁ ዝግጀት ላይ የሕሊና እስረኛ አንዱአለም አራጌ የሕይወት ታሪክ እና በኢትዮጵያ ውስጥ የዲሞክራሲያዊ ስርዓት ለመፍጠር በሚደረገው የሰላማዊ ትግል ያደረገውን …