የናጄሪያ ግጭትና የሠብአዊ መብት ጥሠት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አዋጁን-።«ለማስከበር እና ቦኩ ሐራምን ለማጥፋት» ተብሎ የዘመተዉ ጦር ሕዝቡን መዉጪያ መግቢያ አሳጣዉ።የጠረጠረዉን በመደዳ-ያስር፤ያሰረዉን ይገርፍ፤ ያሰቃይ፤ እስራት-ስቃዩን ለማምለጥ የሞከረዉን እያሳደደ-ይገድለዉ ያዘ።አምንስቲ ኢንተርናሽናል እንደሚለዉ ይሕ የሁለቱ ሐይላት እርምጃ ከጦር ወንጀል የሚቆጠር ነዉ።…