ሚሊዮኖች ድምጽ – ሕዝቡ በራሱ አነሳሽነት እየተንቀሳቀሰ የትግሉን ግለት እየጨመረ ነው!


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አንድነት በቅርቡ ይፋ ባደረገው የሚሊዮን ድምጽ ንቅናቄ አሥራ አራት የተመረጡ ቢሆንም፣ ከአሥራ አራቱ ከተሞች ዉጭ ያሉ ሌሎች ከተሞችና ወረዳዎች ም «ለምን እኛ ጋር አልተደረገም ?» የሚሉ ጥያቄዎች እያነሱ እንደሆነ ይነገራል።

ከነዚህ ቦታዎች አንዱ ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ የምትገኛው የደራሼ ልዩ ወረዳ፣ …