አቡጊዳ – በደሴ የሚሊዮኖች ድምጽ ቅስቀሳ በደመቀ ሁኔታ እየተደረገ ነው – ተጨማሪ ፎቶዎችን ይዘናል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ነገ መጋቢት 28 ቀን 2006 ዓ.ም በሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ቅድቀሳእ በደመቀ ሁኔታ እየተከናወነ እንደሆነ ተገልጸ። አቶ ሃብታሙ አያሌዉ ከስፋራዉ ይሄን አስተላልፈዋል ፡

=====================
“እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ረጋዶ……..
አለቀልሽ ልቤ አንድነትን ወዶ”

ይህንን የማጀቢያ ዘፈን እያሰማ ህዝቡ ከጎናችን ተሰለፈ …… …