የትንሣኤ በዓል በመላው ዓለም በተመሣሣይ ቀን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ዘንድሮ የትንሣኤ በዓል በመላው ዓለም በሚገኙ ክርስቲያኖች ዘንድ በተመሳሳይ ቀን ይከበራል። የአይሁዳውያን ፋሲካም በትንሣኤ ቀን ይውላል። የትንሣኤ በዓል ከሐይማኖታዊ ዳራው ባሻገር እንደየሀገሩና የእምነቱ ተከታዮች ዘንድ የተለያዩ ባህላዊ እሴቶችም አሉት። በተለይ የዶሮ እንቁላል ሀገር ቤትም ሆነ እዚህ ጀርመን በትንሣኤ በዓል ልዩ…