አባ ማትያስ ወደ ግብፅ ሊሄዱ ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከአንድ ሣምንት በኋላ ወደግብፅ የሚያደርጉት ጉዞ በህዳሴ ግድብ ላይ ከተፈጠረው ልዩነት ጋር የተያያዘ ያለመሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትረያርክ አቡነ ማትያስ አስታወቁ።

ግድቡን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ያለው አስተሳሰብ ግልፅ እና አብረን እንጠቀም መሆኑን የተናገሩት አባ ማትያስ ርዕሱ ከተነሳ ምላሽ እንደሚሰጡ…