ኬንያ ውስጥ የስደተኞች ጉዳይ ጋብ ቢልም አሳሳቢ መሆኑ ተገለፀ፡፡


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ላይ የሚታየው ስደተኞችን እያፈሱ የማሰር እንቅስቃሴ ዛሬ ጋብ ያለ ቢመስልም ሶማሊያዊያን ስደተኞች ወደ ዳዳብ፣ ኢትዮጵያዊያን ወደ ካኩማ እንዲገቡ እየተደረገ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

ኪቱዪ ሻሪአ የሚባል ለስደተኞቹ ጥብቅና የሚቆም እና የሚሟገት ድርጅት ባልደረባና ጠበቃ የሆኑት አቶ ኡጁሉ ኦቻላ…