ከአሸባሪው ቦኮሐራም ጀርባ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ቦኮ ሐራም የተሰኘው እስላማዊ አክራሪ ቡድን ናይጀሪያ ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት ከባድ ጥቃቶችን ሲሰነዝር ቆይቷል። የናይጀሪያ ምርጫ በተቃረበበት በአሁኑ ወቅት ሰሞኑን ከፍተኛ እልቂት ያስከተለ የቦንብ ጥቃትም ሰንዝሯል። ለመሆኑ ቦኮሐራም ማን ነው? ከሽብርተኛ ቡድኑ ጀርባ የሰሜንና የደቡብ ናይጀሪያ ባላሥልጣናት እንቅስቃሴ ምን ይመስላል?…