የተቋም ያለህ !!! (የአዲስ አበባን ሰልፍ በተመለከተ) ዳዊት ሰለሞን ከአዲስ አበባ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


——
በአዲስ አበባ የሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቂያ ክፍል ኦፊሰር መሆናቸውን ለስድስት በተዳበሏት ቢሮ ውስጥ በምትገኝ ጠረጴዛ ጠርዝ ላይ የተቀመጠች ማስታወቂያ ትመሰክራለች፡፡ ግለሰቡ አቶ ማርቆስ ብዙነህ ይባላሉ፡፡የተዳከመ ገጽታ ተላብሰው ያደረጓትን ነጠላ ጫማ በእግራቸው እያጫወቱ እንግዶችን ይቀበላሉ፡፡ሲናገሩ እጅግ በጣም በዝግታ በመሆኑም የሚሉትን ለመስማት …