የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መታሰር


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


13 የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ትናንት መታሠራቸውን የፓርቲው ፕሬዚደንት ኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት አስታወቁ። የፓርቲው መሪ ለዶቼ ቬለ እንዳስረዱት፣ ግለሰቦቹ የታሠሩት ፓርቲው ለፊታችን እሁድ ሊያካሂደው ላሰበው ሰልፍ ቅስቀሳ ሲያካሂዱ እና ወረቀት ሲያድሉ በነበረበት ጊዜ ነው።…