ኢጣልያ እና የስደተኞቹ ችግር


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢጣልያ ባለፉት 48 ሰዓታት ከ1,000 የሚበልጡ ስደተኞችን ማዳኗን የሀገሪቱ የባህር ኃይል ትናንት አስታውቋል። ከሰሜን አፍሪቃ ወደ አውሮPA ለመግባታ ሲሞክሩ የመስመጥ አደጋ የሚያሰጋቸውን ስደተኞች ለማዳን ባለፉት ጊዚያት አንዳንድ ድርጅቶች ተቋቁ መው እየተንቀሳቀሱ ነው።…