አሥራ ሦስት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ፍርድ ቤት ቀረቡ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ፖሊስ ያሠራቸውን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ችሎት ፊት አቅርቧል፡፡

ፖሊስ ሰዎቹን የያዛቸው ላልተፈቀደ ሠልፍ ቅስቀሣ በማድረግና የተደበቀ ዓላማቸውን ከግብ ለማድረስ ሕዝብን ሲቀሰቅሱ አግኝቻቸዋለሁ ብሎ ነው፡፡

በቁጥጥሩ ሥር የቆዩትን አሥራ ሦስት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ፖሊስ በሁለት የአዲስ አበባ ፍርድ ቤቶች ዛሬ አቅርቧል፡፡…