የክትባት ሣምንት ተጀመረ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የክትባት ሽፋን በማሳደግ ላይ ባለመውና ዛሬ በተጀመረው የዓለም ክትባት ሣምንት ዜጎች ሁሉ ተሣታፊ እንዲሆኑ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ጥሪ አቀረቡ፡፡

ለዝርዝሩ ፕሬዚዳንቱ በብሔራዊ ቤተመንግሥት የሰጡትን መግለጫ የተከታተለውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡…