አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ቁጥር 3 ንቅናቄ ዝግጅት እንዲጀመር ወሰነ!! የሚሊዮኖች ድምፅ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ንቅናቄው የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃና ፍትሐዊ ምርጫ (Millions of Voices for Free & Fair Election) የሚል መሪ ቃል ይኖረዋል፡፡
ከህዝብ ግንኙነት ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ማክሰኞ ዕለት የአንድነት ስራ አስፈፃሚ አስቸኳይ ስብሰባ ካደረገ በኋላ ትግሉን ወደ ህዝቡ ማውረድና ህዝቡ የትግሉ ባለቤት እንዲሆን …