መድረክ የኢትዮጵያን አንድነትና የብሔርብሔረሰቹዋን እኩልነትና በመከባበር ላይ የተመሰረተ ግንኙነት ለድርድር አያቀርብም!! የፖለቲካና የምሁር አስመሳይነት መጨረሻ ኘሮፌሰር መሳይ ከበደና መሰሎቹ ቢሆኑስ? ከጥላሁን እንደሻው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ፖለቲካ አንድ ሰው በአንድ ሃገር ወይም ህብረተሰብ ያለው ስርዓት ወይም የመንግስት ፖሊሲዎችንና አገዛዝን በተጨባጭ በመተንተንና በመገምገም ከአመለካከቱና ከዕምነቱ ጋር አገናዝቦ በመደገፍ ሥርዓቱ ወይም ሁኔታው እንዲቀጥል ለማድረግ ወይም በመቃወም ሥርዓቱ ወይም ሁኔታው እንዲቀየር ለማድረግ አቋም ይዞ አቋሙንም ተግባራዊ ለማድረግ የሚንቀሳቀስበት የሥራ …