አቡጊዳ – በጊድሎ ሕዝቡ በነቂስ ይውጥል ተብሎ ይጠበቃል – (ፎቶዎች ይዘናል)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አንድነት በደራሼ ወረዳ በጊዶሌ ከተማ ለሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና አማግኘቱን ለማረጋገጥ ችለናል።፡ የፊታችን እሁድ ሚያዚያ 29 ቀን ለሚረርገው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ የክልሉ አስተዳደር እውቅና መስጠቱን ተከትሎ በሰላማዊ ሰልፉ የወረዳውና የአካባቢው ነዋሪ እየደረሰበት የሚገኘውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣የመልካም አስተዳደር እጦትና የካድሬዎች ጭቆናን …