አንድነት ፓርቲ ሚያዝያ 26 ቀን 2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ “የእሪታ ቀን” በሚል ለሚያካሂደው ሰላማዊ ሰልፍ ይቀላቀሉ! (ተክሌ በቀለ፤ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ም/ሊቀመንበር)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ጤና ይስጥልኝ! ኢትዮጵያዉያን ወገኖቼ፤ ሰላም ለእናንተ ይሁን! ተክሌ በቀለ እባላለሁ፡፡ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚደንት ነኝ፡፡ የአንድነት የፖለቲካ አላማ ብዝሃነቷ የተጠበቀ፣ የግለሰብና የቡድን መብቶች የተከበሩባት፣ የበለጸገች፤ የአለምን ስልጣኔ እና እድገት የተቀላቀለች ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን መገንባት ነዉ፡፡ ለዚህ አላማ …