እሁድ ሚያዝያ 26 ቀን 2006 ዓ.ም አንድነት ፓርቲ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በደቡብ ክልል በደራሼ ወረዳ ጊዶሌ ከተማ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደ፡፡ – ፍኖተ-ነፃነት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ይህን ሰልፍ ለማስተባበር ከአዲስ አበባ የተጓዙት የአንድነት ፓርቲ የፖለቲካ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ሰለሞን ስዩም እንዲሁም የምዕራብ ቀጠና አደራጅ አቶ ብርሃኑ ፈከና ነበሩ፡፡ ምንም እንኳ የወረዳው ምክር ቤት ለሰልፉ እውቅና ለመስጠት ያንገራገረ ቢሆንም በነበረችው አጥር ጊዜ ቅስቀሳ ተደርጎ እጅግ የደመቀ የተቃውሞ …