ቤተ ክርስቲያኒቱ ‹‹ኦዲት አንደረግም›› ላሉ ግለሰቦች ሽፋን የሰጡ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ተቃወመች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


  • ‹ግለሰቦቹ ጉዳዩን ፖለቲካዊ በማድረግ ከተጠያቂነት ለማምለጥ እየተሯሯጡ ነው›› /የደብሩ አስተዳደር/
  • ላልተጠናቀቀው ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ወጪ የተደረገው 8 ሚሊዮን ብር የተጋነነ ነው ተብሏል

(ኢትዮ – ምኅዳር፤ ቅጽ፪ ቁጥር ፷፮፤ ረቡዕ ሚያዝያ ፳፱ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.)

???????????????????????????????

የድሬዳዋ ሳባ ደ/ኃ/ቅ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን