አቡጊዳ – የዞን ዘጠኝ አባላት ሕዝብ እንዳያውቅ በዝግ ችሎት ነው ጉዳያቸው የታየው ፣ እንደገና ለ10 ቀን ተቀጠሩ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ዞን ዘጠኞች እንዲሁም ጋዜጠኛ አስማማዉ፣ ተስፍዳ አለም እና ኤዴም ፍርቅ ቤት ቀርበው ጉዳያቸው በዝግ ችሎት እንዲታይ ተደርጓል። ፖሊስ እንደገና ለ10 ቀን ተለዋጭ ቀጠሮ የተሰጠ ሲሆን ፣እስረኞቹ ጠበቃቸውን ለማየት እድል ያገኙት እዚያው ፍርድ ቤት ነበር።

ዝርዝር ዘገባዉ ዳዊት ሰለሞን እና ብስራት …