አቡጊዳ – በአዲስ አበባ ቅስቀሳ ወቅት ጋዜጠኛ ነብዩን ጭመሮ የታሰሩት በዋስ ተፈቱ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ለህጋዊ ሰልፍ ሲቀሰቅሱ በህገ ወጥ መንገድ የተያዙት የአንድነት አባላት በዋስ ተለቀቁ ባሳለፍነው ሐሙስ ካዛንቺስ አካባቢ በፖሊስ ተይዘው ስድስተኛ ፖሊስ ጣብያ የታሰሩት ጋዜጠኛ ነብዩ ሐይሉ፣አቶ ዘካሪያስ የማነብርሃን፣ዘላለም ደበበና ሹፌራቸው አርብ ዕለት ፍርድ ቤት ቀርበው የአስራ አንድ ቀን ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸው ወደ …