ኪርና ማሻር ሊገናኙ ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የደቡብ ሱዳን አማጽያን መሪና የቀድሞው ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማሻር ከሀገሪቱ ፕሬዘዳንት ሳልቫ ኪር ጋር ለሚያደርጉት የፊት ለፊት ውይይት አሁን ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል።

ይህ የፊት ለፊት ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ከአራት ወራት ወዲህ የመጀመሪያው ይሆናል።

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሚባለው ዓለምአቀፍ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች…