ዴር ሡልጣን፡- ዐሥር ነገሮች (ክፍል አምስትና የመጨረሻው ክፍል)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ባለፈው ጊዜ በተከታታይ የዴር ሡልጣንና ከዚያም ጋር የሚያያዙ ጉዳዮችን ስናነሣ ነበር፡፡ ምን መደረግ አለበት በሚለውም ዙሪያ ስድስት ነጥቦችን አንሥተናል ዛሬ የመጨረሻውን ክፍል እነሆ፡፡
7. ዲያስጶራውን ማንቀሳቀስ
ወደ ኢየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን በመሳለም ረገድ ዲያስጶራ ኢትዮጵያውያን ብዛታቸው እየጨመረ