በሬየን አልሸጥም


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሄኖክ የሺጥላ
አዲሱን ( የነበረውን ግን ሰሞኑን የሾረውን ) የ ” ኦሮሞ ወጣቶች ” ግድያ። በነገራችን ላይ ለምንድን ነው ” የኢትዮጵያ ወጣቶች ” የማንለው ? ማለት ስለማንፈልግ ? ወይስ ብንል ባንል ምን ይጠቅማል ( ምንስ ይጎዳል በሚል ሃሳብ ?) ሁለቱንም