በማኅበረ ቅዱሳን ደንብ ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ከአጥኚ ኮሚቴውና ከቋሚ ሲኖዶሱ ጋራ በአቋም የተለዩት ፓትርያርኩ፡- ‹‹በማኅበሩ ጉዳይ ርዱኝ፤ ብቻዬን ነኝ›› ሲሉ የጨለማውን ቡድን እገዛ ጠየቁ፤ ኀሙስ በሚጀመረው የቅ/ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ላይ በአጀንዳነት ተይዞ እንዳይጸድቅ ለማድረግም ዛቱ!


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


  • ፓትርያርኩ ዛቻ ያሰሙበትን ድንገተኛ ስብሰባ ያስተባበሩት የፅልመታዊው ቡድን ቀንደኞች እነንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ፡- ‹‹ቅዱስ አባታችን አይዞዎት፤ እኛ የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ላይ እንድንገኝ መድረክ ይፍጠሩ፤ እስከ መጨረሻው እንታገላለን›› በማለት አጋርነታቸውን ገልጸውላቸዋል፡፡
  • የቅ/ሲኖዶሱ ጽ/ቤት የፓትርያርኩ አካሔድ የምልዓተ ጉባኤውን ውሳኔ እንደሚጋፋ