አወዛጋቢው የአዲስ አበባና የኦሮምያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ማስተር ፕላን የኦሮምያ ክልልን ጥቅም ያስቀራል የአካባቢውን ገበሪ ያፈናቅላል የሚሉና የመሳሰሉ ተቃውሞዎች እየተሰነዘሩበት ነው ። መንግሥት ግን ማስተር ፕላኑ የተዘጋጀው በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ የኦሮምያ ልዩ ዞን ከተሞችም ከአዲስ አበባ ጋር አብረው እንዲያድጉ ታስቦ ነው ይላል ።…