ያልሰመረው የሊቨርፑል የ24 ዓመታት ህልም


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ዘንድሮ እንደ ሊቨርፑል ልቡ የተሰበረ ቡድን የለም። 24 ዓመታት ጠብቀውም ዋንጫ የመጨበጥ ህልማቸው እንደ ጉም በኗል። ማንቸስተር ሲቲ በሦስት ተከታታይ የጨዋታ ዘመን ለ2ኛ ጊዜ ዋንጫውን ማን ደፍሮ ከእጄ ሊነጥቅ ብሏል። የፕሬሚየር ሊግ ጨዋታዎች፣ የጀርመኑ ቡንደስ ሊጋ፣ የስፔን…