የ መ ኢ አ ድ ሰላማዊ ሰልፍ በደቡብ ኢትዮጵያ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መ ኢ አ ድ) በደቡብ መስተዳድርጎፋ ልዩ ዞን፤ ሳውላ ወረዳ ትናንት ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደ። ከአዲስ አበባ ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የ ሰልፉን አዘጋጂዎች ቃል ጠቅሶ እንዳብራራው፤ የፀጥታ ኃይሎች፤ ለማደናቀፍ…