አቶ አሥራት አብርሃ ለምን አንድነት ፓርቲን ተቀላቀሉ? – በዘሪሁን ሙሉጌታ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ቀደም ሲል በአረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉአላዊነት ፓርቲ (አረና) ውስጥ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበሩትና በኋላ ከፓርቲው ጋር በተፈጠረ “የስትራቴጂክ ልዩነት” ከአረና ፓርቲ ወጥተው በግል ሲንቀሳቀሱ የነበሩት አቶ አሥራት አብርሃም ከሰሞኑ ወደ አንድነት ፓርቲ ገብተዋል። አቶ አሥራት በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ ከዲላ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ …