በዝዋይ የርሃብ አድማ የመቱ እስረኞች ተደበደቡ! ቤተሰቦቻቸው እንድናያቸው አልተፈቀደልንም ብለዋል! – ፍኖተ ነጻነት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በዝዋይ ወህኒ ቤት የሚገኙት ፖለቲከኞች አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሄር፣ ናትናኤል መኮንን፣ ክንፈሚካኤል ደበበና አንዷለም አያሌው የርሃብ አድማ ለሁለት ሳምንታት ያህል ማድረጋቸውን ተከትሎ ድብደባ ተፈጽሞባቸው በኮንቴነር ውስጥ ታስረው እንደሚገኙ የእስረኞቹ ቤተሰቦች አስታወቁ፡፡

በድብደባው ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የተነገረባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር …