ዞን ዘጠኝን ይጠይቁ #AskZone9


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሰሞኑን ገዢው ፓርቲ ደጋፌ እና ካድሬ አባላት የዞን 9ኝን እንቅስቃሴ አስመልክቶ የተለያዩ አሉባልታዎች እየተነዙ መክረማቸውን እንረዳለን፡፡ ለነዚህ አሉባልታና ክሶች መልስ መስጠት አስፈላጊ እነዳልሆነ ብንረዳም ነገር ግን የዞን 9 አባላት እስርና የመንግሰት ክስን አስመልክቶ ጥያቄ መጠየቅ የምትፈልጉ ማብራሪያ ያስፈልገዋል ብላችሁ የምታስቡ