የአንድነት ሰልፍ በአዳማ ለግንቦት 10 ወይስ….???? – ፍኖተ ነጻነት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአንድነት ለዲሞክራሲና ፍትህ በአዳማ ሊያደርግ ያሰበው ሰልፍ በትላንትናው ዕለት የማሳወቁ ስራ መከናወኑ ይታወቃል፡፡ይህ በእንዲህ እንዳለ ሰልፉን ለማካሄድ ትችሉ ዘንድ ከአለቆቼ ጋር መምከር አለብኝ ያሉት አቶ ጸጋዬ አበራ የከንቲባ ጽ/ቤት ሐላፊ ሲሆኑ በዛሬው ዕለት ረፋድ ላይ ሰልፉን ከግንቦት 20 በፊት ማድረግ …