የአዲስ አበባ – አዳማ የፍጥነት መንገድ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከ 11 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሆነበት መንገድ ከአዲስ አበባ ናዝሬት/አዳማ በ45 ደቆቃዎች ዉስጥ ብቻ እንዲደርስ የሚያደርግ ሲሆን ፣ ሁለቱንም ከተሞች በኢኮኖሚም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ዘርፎች የሚያገናኝ ነው። ከናዝሬት አዲስ አበበ ለመሄድ ከሁለት ሰዓታት በላይ ይፈጅ እንደነበረ ይታወቃል።…