በቀድሞ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ የተላለፈው ብይን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኦልሜርት ጉቦ በመቀበል በቀረቡባቸው በሁለት የክስ ጭብጦች ከ6 ሳምንታት በፊት የጥፋተኝነት ብይን ተላልፎባቸው ነበር ። ኦልሜርት ላይ ትናንት ውሳኔ የተላለፈው ለሁለት ዓመታት ከተካሄደ የፍርድ ሂደት በኋላ ነው ። ኦልሜርት 160 ሺህ ዶላር የሚደርስ ጉቦ ተቀብለዋል ሲል ፍርድ ቤቱ አስታውቋል ።…