የግብርና ዓይነቶችና የምግብ ዋስትና


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የወደፊቱን የሰው ቀጣይ ህልውና ለማረጋገጥ ፤ ከወዲሁ ስለፕላኔታችን አያያዝ ጠንቀቅ ማለት እንደሚገባ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ያተኮሩ ምሁራን አጥብቀው ይመክራሉ። አንዳንዱ መግለጫቸው እንዲያውም አደናባሪም፤ ተስፋ አስቆራጭም የሚመስልበት ሁኔታ አለ።…