አቡጊዳ – በምእራብ ኦሮሚያ የዘር ማጥራት ወንጀል ተባብሷል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በወለጋ ከኦሮምኛ ተናጋሪዎች ዉጭ ያሉ ኢትዮጵያዉያን ላይ ከፍተኛ ጥቃት እየተደረገ እንደሆነ ከመኢአድ አካባቢ የደረሱን ምንጮች ገለጹ። «በወለጋ ክፍለ ሃገር ከፍተኛ የሆነ ችግር ተፈጥሮል፡፡ በተለይ በጊምቢ ከተማ ኗሪ የሆኑ ከኦሮሞኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ዉጭ ያሉ ይደበደባሉ ይሰደዳሉ፣ ይገደላሉ» ያሉት የመኢአድ መንጮቻችን ፣ …