አቡጊዳ – አምቦ ወድማለች- ብዙዎች ተገድለዋል፤ ብዙዎች በፍርሃት ላይ ናቸው ! (ፎቶዎች ይዘናል)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ጥንታዊቷ የአምቦ ከተማ ፣ የኢትዮጵያን ዋና ከተማ አዲስ አበባ ከምእራቡ የኢትዮጵያ ክፍል የምታገናኝ ከተማ ናት። አገዛዙ በሚወስዳቸው ዘረኛ ፖሊሶዎች ምክንያት፣ አምቦ ብዙ የተረሳችና ሰፋፊ የልምታ እንቅስቃሴዎች የማይታዩባት ከተማ ነበረች። በከተማዋ ሶስት ፎቆች ብቻ የነበሩ ሲሆን፣ አገዛዙከፍተኛ አፈና ከሚያደርግባቸው ቦታዎች አንዷ …