አቡጊዳ – ኢሳትና ኢቲቪ አብረው ይሰሩ ይሆን ሲል ጃዋር ሞሃመድ ጠየቀ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


«ኢትዮጵያዉያን ከኦሮሚያ ይዉጡ» የሚል መፈክር በማሰማቱ የሚታወቀውና በቅርቡ የተቋቋመው፣ የኦሮሞ ሜዲያ ግሩፕ ቴሌቭዥኝ ጀርባ ዋናው ሰው ተብሎ የሚገመተው፣ ጃዋር ሞሃመድ፣ ኢሳትን ከኢቲቪ ጋር የሚሰሩ ሲል ክስ አቀረበ።

በጊምቢ የሚኖሩ ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያን ላይ ጥቃት ጥቃት እየተደረሰ እንደሆነ ኢሳት ሜያ 12 …