አዲስ አበባ ውስጥ ከእንግዲህ መኖሪያ ቤቶችን በሕግና እኲልነት ለማስተላለፍ የሚያስችል ‘ምች’ በምርጫ ዋዜማ መቶኛል ይላል ዋሾው ሕወሃት! በከፍያለው ገብረመድኅን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


እንደተለመደው ዘወትር በየቀኑ እንደማደርገው ሁሉ – ማክሰኞ ምሽት አካባቢ (ግንቦት 5፣ 2006) የኢትዮጵያን ጠረንና ሙቀት በመሻት፡ የሃገር ቤት ወቅታዊ ዜናዎች ገጾችን ሳፈላልግ/ሳገላብጥ – በቤት ማስተላለፍ ሂደት የሚታየውን የኪራይ ሰብሳቢነት ተግባር ለማስወገድ እርምጃ እየተወሰደ ነው የሚለው በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) የተጻፈው …