የደቡብ ሱዳን የረሃብ አደጋ ስጋትና ኦክስፋም


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ጦርነት በቀጠለባት ደቡብ ሱዳን ለረሃብ አደጋ ለተጋለጠው ህዝብ አስቸኳይ እርዳታ ለማቅረብ ለጋሽ ሃገራት ገንዘብ እንዲለግሱ ተጠየቁ ። ኦክስፋም የተባለው የብሪታኒያ ግብረ ሰናይ ድርጅት ለችግሩ ከወዲሁ አፋጣኝ መልስ ካልተሰጠ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደቡብ ሱዳናውያን ህይወት አደጋ ላይ እንደሚወድቅ አስጠንቅቋል ።…