የኬንያዉ የጎሳ ግጭት መንስኤ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኬንያ የፖለቲካ ተቃዋሚዎች መንግሥትን በመንቀፍ ህዝብ ለተቃዉሞ እንዲወጣ ጥሪ ያቀርባሉ። በሀገሪቱ የሚታየዉ የፖለቲካ ልዩነትና መቃቃር፤ የጎሳ ግጭት ቀዉስ አጥልቶበታል። በኬንያ በሚገኙት የተለያዩ ጎሳዎች መካከል የሚታየዉ ቀዉስ እየሰፋ መጥቶአል።…