ለፀረ-ሽብር ግብረ-ኃይል አዛዥ ትዕዛዝ ተሰጠ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የፌደራሉ አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ሁለተኛ የፍትሐ ብሔር ችሎት በቅርቡ የታሠሩትን የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎች በአርባ ስምንት ሰዓታት ውስጥ ፍርድ ቤት ስለማቅረቡ ማስረጃ እንዲያያይዝ ለፀረ-ሽብር ግብረ-ኃይሉ ኃላፊ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡

የተባለውን ማስረጃ ሐምሌ 10/2006 ዓ.ም እንዲያቀርብ ቀጠሮ መያዙን ጠቅሶ…