የእስራኤል ፍልስጤሞች ግጭት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ትናንት የጀርመኑ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ፍራንክ ቫልተር ሽታይን ማየር፤ ዛሬ ደግሞ የኢጣሊያዋ አቻቸዉ ፌደሪካ ሞግሔሪኒ እየሩሳሌም-እየደረሱ ተመልሰዋል።የፍልጤም ፕሬዝዳንት ማሕሙድ አባስ የግብፅና የቱርክ መሪዎችን ድጋፍ ለመጠየቅ ሁለቱን ሐገራት ይጎበኛሉ።ግድያዉ ቀጥሏል።…