የአውሮፓ ሕብረት የኮሚሽኑ የአመራር አባላት ድልድል ጥያቄ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአውሮፓው ሕብረት አባል ሃገራት ፣ በብራሰልስ ያካሄዱት ጉባዔ እስከዛሬ ጧት ድረስ ቢጓተትም የ 28 ቱን ሃገራት ኮሚሽን ፤ በሚመጡት 5 ዓመታት እነማን እንደሚመሩት በመወሰን ረገድ ስምምነት ላይ ሳይደርስ መቅረቱ ተነገረ ። ጎርጎሪዮሳዊው 2014…