የእነ አቶ ሃብታሙ አያሌው የሃቢየስ ኮርፐስ አቤቱታ ውድቅ ተደረገ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የፌዴራሉ አንደኛ ደረጃ  ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ሁለተኛ ፍትሃብሄር ችሎት እነ አቶ ሃብታሙ አያሌው የተያዙት በህግ መሠረት ስለሆነ “አካልን ነፃ የማውጣት ጥያቄአችው ውድቅ ነው” አለ።

የጊዜ ቀጠሮ ወደሰጠው ፍርድ ቤት በመሄድ ለደንበኞቻቸው ህገ መንግሥታዊ መብቶቻቸው እንዲከበሩላቸው ጥረት እንደሚያደርጉ የታሣሪዎቹ ጠበቃ…