የአባይ ግድብ፤ ኢትዮያና ግብፅ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ካርቱም-ሱዳን ይደረግ የነበረዉ የሠወስትዮሾ ድርድር የተቋረጠዉ ኢትዮጵያና ግብፅ ባለመግባባታቸዉ ነበር።አሁን ግን የሁለቱ ሐገራት መሪዎች ባለፈዉ ወር ማላቦ-ኢኳቶሪያል ጊኒ ባደረጉት ዉይይት ድርድሩ እንዲቀጥል ተስማምተዋል…