የማሌዥያው አውሮፕላን አደጋ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ትናንት ከሰዓት በኋላ በዩክሬን አየር ክልል ላይ ሲበር የወደቀው የማሌዥያ አየር መንገድ የመንገደኞች አውሮፕላን በሚሳይል ሳይመታ አልቀረም መባሉ ማነጋገሩን ቀጥሏል ። የዩክሬን ባለሥልጣናት አደጋው እንደደረሰ በሰጡት መግለጫ አውሮፕላኑ አካባቢውን በተቆጣጠሩት በዩክሬን አማፅያን ከምድር ወደ ሰማይ በተተኮሰ ሚሳይል ነው የተመታው ሲሉ…