በዛሬ ጁምአ ወቅት በአንዋር መስጊድ ግጭት መፈጠሩ ተነገረ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የታጠቁ የኢትዮጵያ ፖሊስና ደህንነት ሠራተኞች ዛሬ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው አንዋር መስጊድ የዓርብ ፀሎታቸውን ለማድረስ በወጡ ምዕመናን ላይ ድብደባና አፈሳ ማካሄዳቸውን እማኞች ለቪኦኤ ተናግረዋል።…